ZelaVPN ለስልክህ፣ ለኮምፒውተርህ እና ለብሮውዘርህ የማይቀየር IP እና ቋሚ ሎኬሽን ይሰጣል። ፈጣን፣ የግል እና በአንድ ንክኪ የሚሰራ ነው።
ሌሎች VPNዎች IP-ህን በየጊዜው ይቀይራሉ። ZelaVPN ግን አንድ ቦታ ላይ ያቆይሃል።
በየቀኑ ያው IP ነው የምታገኘው። ባንክ፣ ሶሻል ሚዲያ እና የስራ አካውንቶችህ "አዲስ ቦታ" ብለው አይጠረጥሩህም።
VPN IP-ን ብቻ ነው የሚቀይረው። ZelaVPN ግን የስልክህን GPS-ም ከሰርቨሩ ከተማ ጋር አንድ ያደርጋል (Android)።
VPN ቢቋረጥ ኢንተርኔቱ ወዲያው ይቆማል።
ዘመናዊ፣ ፈጣን እና ባትሪ የማይጨርስ ፕሮቶኮል።
Chrome ውስጥ እውነተኛ IP-ህ በWebRTC በኩል አይወጣም።
ምንም የቴክኒክ እውቀት አያስፈልግም።
ለስልክህ ወይም ለኮምፒውተርህ app-ኑን አውርድ።
የZELA access key-ህን አስገብተህ ቦታ ምረጥ።
አንድ ጊዜ ንካ። ከዚያ በኋላ ሁልጊዜ አንድ ቦታ ላይ ትሆናለህ።
ብዙ VPNዎች IP-ን ብቻ ይቀይራሉ፤ ማፕ እና ሌሎች አፖች ግን አሁንም እውነተኛ ቦታህን ያያሉ። ZelaVPN ሁሉንም አንድ ቦታ ያደርጋል።
አንድ access key እስከ 10 መሳሪያዎች ድረስ ይሰራል።
በተገናኘህ ቁጥር ያው IP አድራሻ ታገኛለህ ማለት ነው። ብዙ VPNዎች IP-ን በየጊዜው ስለሚቀይሩ ድረገጾች አካውንትህን ሊቆልፉት ይችላሉ። ZelaVPN ያንን ችግር ያስቀራል።
አይሰራም። Apple አፖች GPS እንዲቀይሩ አይፈቅድም። በiPhone ላይ ZelaVPN IP-ህን ይቀይራል፤ GPS መቆለፊያው የሚሰራው Android ላይ ብቻ ነው።
የምትጎበኛቸውን ድረገጾች አንመዘግብም። የምናስቀምጠው access key-ህን እና የመሳሪያዎችህን ስም ብቻ ነው። ዝርዝሩን በPrivacy Policy ውስጥ ታገኛለህ።
አንድ access key እስከ 10 መሳሪያዎች ድረስ ይሰራል፦ ስልክ፣ ኮምፒውተር እና ብሮውዘር።
በTelebirr፣ CBE Birr፣ በካርድ (Visa/Mastercard)፣ በPayPal ወይም በUSDT መክፈል ትችላለህ። ክፍያው እንደተረጋገጠ access key-ህ ወዲያው ገጹ ላይ ይታያል፤ በኢሜይልም ይላክልሃል።